Please kindly be informed that due to the relocation of the embassy to new premises, the embassy will be unable to receive passport applications from mid-September until 1. October. We therefore kindly request all citizens, who require passport services, to book their appointments for either before 11. September or after 1. October.
Please also note that limited consular services should be expected during this period.
Should you require urgent consular assistance and to book your appointment, contact our Consular Section by telephone +251 (0) 910 12 33 21 between 10:00 - 10:30 Monday to Friday or by E-mail [email protected].
We sincerely apologize for any inconvenience this temporary disruption may cause and appreciate your understanding and cooperation during this transition.
Please consult the embassy’s website for ongoing updates about the move.
ዉድ የኤምባሲያችን የቆንስላ ክፍል ተገልጋዮች
ኤምባሲያችን ወደ አዲስ ቢሮ በመዛወሩ ምክንያት፣ ከመስከረም አጋማሽ እስከ ጥቅምት 1 ድረስ የፓስፖርት ማመልከቻ አገልግሎት መቀበል አንችልም፤ በዚህ ጊዜም የተወሰኑ የቆንስላ አገልግሎቶች ብቻ ይሰጣሉ።
ስለሆነም የፓስፖርት አገልግሎት የሚፈልጉ ሁሉ ቀጠሮአቸውን ከመስከረም 11 በፊት ወይም ከጥቅምት 1 በኋላ እንዲይዙ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ይህ ጊዜያዊ መቋረጥ ሊያስከትልብዎት ለሚችለው ማንኛውም እንግልት ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን፤ በዚህ የሽግግር ወቅት ለሚያደርጉት መረዳትና ትብብርም እናመሰግናለን።
ስለ የኤምባሲው የመዛወር ሂደት እባክዎን የኤምባሲውን ድረ-ገጽ (link) ይመልከቱ። ቀጠሮ ለመያዝ ከቆንስላ ክፍላችን ጋር በስልክ +251 (0) 910 12 33 21 ከሰኞ እስከ ዓርብ ከ10፡00–10፡30 ድረስ ወይም በኢሜይል [email protected] ያግኙን።
ከአክብሮት ሰላምታ ጋር